7 Bulan Terjemahkan
Tidak bisa diterjemahkan.

#ነቢዩ ( صَلَّى اللهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ) እንዲህ አሉ :

❴እናንተ ሰዎች ሆይ! ከጠላት ጋር መገናኘትን አትመኙ! አሏህን ሰላምን ለምኑት! ከተገናኛችሁ ታገሱ! ጀነት በሰይፎች ጥላ ስር መሆኗንም እወቁ❵

በአጭሩ ከዚህ የረሱል صَلَّى اللهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ ምክር የምንማረው አሏህ ሰላም እንዲያደርገንና ጦርነትን እንዳያመጣብን መማፀንን ሲሆን ጠላት እምቢ ብሎ ከመጣ ግን በወኔ በጀግንነት ፀንቶ መዋጋትንና የሸሂድነት ክብርን መጎናፀፍን ነው።

image
Kirim sebagai pesan
Bagikan di halaman saya
Bagikan di grup