Translation is not possible.

የ1948 አረብ እስራኤል ጦርነት ለ 750,000 የሚሆኑ ፍልስጤማውያን ከገዛ ሀገራቸው ቤት እና ንብረታቸውን መፈናቀል መንስኤ ሆኖ ነበር ይህም በታሪክ ከፍተኛ የፍልስጤማውያን ስደት ያደርገው ነበር ዛሬ ከ65 አመት በኋላም 5.5 ሚሊዮን ስደተኞች በተለያዩ ሀገራት ድንበሮች ላይ ተጠልለው ይገኛሉ ። አንድም ሀገር ወይም አለማቀፍ ድርጅት ወደ ትውልድ ቀያቸው ስለመመለስ ከመምከር ይልቅ እዚያው ባሉበት ኢሰብኣዊ ቀሳቁስ ስለማቅረብ ብቻ እንምከር ይላሉ ። የምዕራባውያን አሻንጉሊቶቹ አረቦች እንኳ የጌቶቻቸው ፍቃድ ካልሆነ አንድም ነገር ትንፍሽ አይሏትም።

Send as a message
Share on my page
Share in the group