በቻልነው ልክ ጊዚያችንን አናባክን፤ ብዙ ትኩረታችንን የሚወስዱ ጉዳዮች የበዙበት ዘመን ቢሆንም ራሳችንን ፕሮግራም በማድረግ ጊዜያችንን እንታደገው። ማኅበራዊ ሚዲያውም ላይ ሆነ መሬት ላይ ባለው እንቅስቃሴያችን መሠረታዊ ቁምነገር እያበረከትንበት ወይንም እያገኘንበት ካልሆነ ቆም ብለን መፍትሄ በመፈለግ ራሳችንን ማረም ያስፈልገናል። አሏህ ያሳውቀን..!🤲
❝ የአደም ልጅ ሆይ! አንተ የቀናት ድምር ብቻ ነህ። በየዕለቱ የሚያልፈው ቀን ሁሉ አንድ ቁራጭ ከሰውነትህ ላይ ይቀንሳል ❞
ሐሰን አል በስሪ [ሲያር አላም አ'ኑባላ 4/585]