Qumuqta qilghuchi yo'q.

"ሃማስን ከምድረ-ገጽ በማጥፋት እና ጋዛን በመቆጣጠር ጦርነቱን ቢበዛ በአንድ ሳምንት ውስጥ አጠናቅቀዋለሁ!"

ያለችው ድንፋታሟ #እስራኢል እሄው እስካሁን ድረስ ከሃማስ ፊት ለመቆም አልደፈረችም። ለምን ?

ንፁሃኖች ላይ ቦንብ ማዝነብ ብቻ !

ሃማስ በስላማዊ ድስፒሊን የታነፀ ጀግና ስለሆነ እራሱ ይሞታል እንጅ የእስራኢልን ንፁኃን (ከጦርነቱ ጋር ግንኙነት የለላቸውን ሰዎች) አይገድልም! እርሱ የሚፈልገው ደካሞቹን ሳይሆን እስካፍንጫቸው ታጥቀው በትእቢት ያበጡ ጠላቶቹን ብቻ ነው። አዎ የጀግና ግብሩ እሄ ነው!

እስራኢል ግን የማይቆረጠም የብረት ቆሎ የሁኖባትን ሃማስን ከመግጠም ይልቅ በስደተኛ ካንፕ የተጠለሉ አረጋዊያንን እና በሆስፒታል የሚታከሙ ነፍሰ ጡሮችን እንዲሁም ህፃናቶችን እና በሽተኞችን በሰው አልባ የጦር ጄት በመደብደብና በመግደል ማጯጯኋን ቀጥላለች።

ሃማስን ፊት ለፊት መግጠም ያልደፈረችው እስራኢል የፍልስጤም ንፁኃንን የምትገድልበት ምክኒያት በሃማስ የደረሰባትን ውርደት ለመሸፈን እና በመንግስቷ ላይ ህዝባዊ ተቃውሞ እንዳይነሳባት መሆኑ ነው።

የአሏህ ነሥር ለፍልስጤማዊያኑ 💪

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group