Translation is not possible.
🔹 ተውሒድ ከሌለ የሱጁዱ ምልክት ፊቱላይ ቢኖርም ምንም አይጠቅምም!
 
ተውሒድ የሁሉም ኢባዳ የሶላት የዘካ የፆም የሀጅ መልካም የተባለ በአጠቃላይ መሰረት ነው ።
 
~ ተውሒድ ከሌለ የተኛውም ኢባዳ ምንም አይጠቅምም ።
 
 
* ሸይኽ ሷሊህ ዓሉሸይኽ ሀፊዘሁሏህ እንዲህ ይላል :
 
"ومَن أضَاع التَّوحيد فَقد أضَاع حقَّ اللَّه عزَّ وجل، ولو كَان السُّجودُ في جبهتِه مؤثِرًا، ولو كَان جلدُهُ علىٰ عظمِهِ من الصّيامِ مؤثِرًا، فَلا قِيمة لذَلك."
 
~  ተውሒድን ያበለሸ በእርግጥ የአሏህን ሀቅ አበላሽቶዋል ሱጁዱ በፊቱ ምልክት ቢያረግበትም በፆም ምክንያት ቆዳው በአጥንቱ ተፅኖ ቢያደርስም ምንም ግምት የለውም ።
 
(شَرح كَشف الشُّبُهات (١٥)
 
"ተውሒድ የሌለበት ስራ በራካ ብስ ነው ውጤቱም ዜሮ ነው ይልቁንስ ከቅጣት ጋር ነው ቅጣቱም አምሳያ የሌለው ።
Send as a message
Share on my page
Share in the group