Translation is not possible.
ለዐይንናስ ፣ ለቡዳ ፣ ለሲህር ፣ ለጅን ፣ ለሸይጧን  ላለባቸው ሰዎች የሚደረግ ዱአዎች
               ተጠቀሙበት
የሙስሊም ወንድምህ እህትህ ህመም
ስቃይ የሚሰማህ ከሆነ ከ አላህ  ታገኘዋለህ ሼር አድርገው
ክብርህን አይነካህም አይከፈልበትም
 
(አስአሉሏሀል ዐዚም ረበልዐርሺ ዐዚም አን የሽፊየከ)
🟥🤲 👉 7 ግዜ
 
(ዑዒዙከ ቢከሊማቲላሂ ታመህ ሚንኩሊ ሸይጧኒን ወሃመህ ወሚን ኩሊ ዐይኒን ላመህ)
🟨🤲 👉 3 ግዜ
 
(አላሁመ ረበናስ አዝሂቢል በዕስ ኢሽፊ አንተሻፊ ላሺፋአ ኢላ ሺፋኡከ ሺፋአን ላዩጋዲሩ ሰቀማ)
⬛🤲 👉 3 ግዜ
 
(አላሁመ አዝሂብ ሐረሃ ወበረደሃ ወወሰበሃ )
🟩🤲 👉 1 ግዜ
 
(ሐስቢየላሁ ላኢላሀ ኢላ ሁወ ዐለይሂ ተወከልቱ ወሁወ ረቡል ዐርሺል ዐዚም)
🟫🤲 👉 7 ግዜ
 
(ቢስሚላህ አርቂከ ሚንኩሊ ዳኢን ዩዕዚከ ወሚን ሸሪ ኩሊ ነፍሲን አውዐይኒን ሃሲዲን አላህ የሽፊከ ቢስሚላህ አርቂከ)
🟦🤲 👉 3 ግዜ
 
(ቢስሚላህ)
🟦🤲 👉 3 ግዜ
 
ከዛህ በኃላ እጅ ላይ 
🟧🤲 👉 3 ግዜ
ተፍተ የሚያምህን ቦታ ላይ ያዝበት
 
(አዑዙ ቢዒዘቲላህ ወቁደረቲህ ሚን ሸሪማ አጂዱ ወኡሃዚር)
🔲🤲 👉 7 ግዜ
 
እነኚህ ዱአዎች በዐይንናስ ፣ ቡዳ ፣ ሲህር ፣ ጅን ፣ ሸይጧን ፣ ላለባቸው ሰዎች የሚደረግ ዱአዎች ናቸው:: ተጠቀሙባቸው‼️‼️
 
ኡስታዝ አቡ ሙስዓብ
ጀዘአኩም አላህ  ኸይር
ማሰላማ🙏❤
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group