Translation is not possible.

ያማል በጣም ያማል። ግን እየፈተንከኝ እንደሆነ አውቃለሁ። ቀን ከሌት ስታገል እንደምታየኝ አውቃለሁ። ከአንተ ፍቅር የሚበልጥ ፍቅር የለም። ስለ አንተም እታገሣለሁ። ልቤን አስተካክልልኝ ነፍሴንም አፅናናልኝ ያአላህ። Dr. Mohammed Salah

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group