Translation is not possible.

የቁርአን አራት ሚስጥሮች

ቁርአን ከሰማይ ወደ ምድር ያወርደው ጅብሪል አለይሂ ሰላም ነው።

ጅብሪል አለይሂ ሰላም የከመላይኮች ሁሉ አፍደል መሆኑ።✅

ቁርአን የወርደው በኑብዩ መሐመድ صلى الله عليه وسلم ላይ ነው

ነቡዩ صلى الله عليه وسلم ለአለም የተላኩ ለአለም እዝነት እና የነብያት ሁሉ አፍደል የነብያት ሁሉ መውቋጫ በመጨረሻ መሆናቸው።✅

ቁርአን የወረደው በረመዳን ወር ነው

ረመዳን የተከበረ ወር እና ከወሮች ሁሉ አፍደል መሆኑ።✅

ቁርአን በለይለተል ቀድር ነው የወረደው

ለይለተል ቀድር. የተከበረ እና ከለሊቶች ሁሉ አፍደል መሆኑ።✅

image
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group