Translation is not possible.

አንድ ሙእሚን ሌላ ሙእሚን ገላ ሲታመምና ሲቆስል ከራሱ አካል አንዱ የታመመና የቆሰለ ያህል ሊሰማውና ሊታመም ይገባል።

የፍልስጤማውያን ወንድሞቻችን ህመም ህመማችን ቁስላቸውም ቁስላችን ነው። ይህ የሁሉም ሙሰሊም የሆነ ሰው አመለካከትና አስተሳሰብ ነው።

ሁላችንም በአለም ላይ ያለን ሙስሊሞች ታመናል ቆስለናል, አላህ ለህመማችን ፈውስን ለቁስላችን መድሀኒትን ይስጠን።

በዚህ ሁኔታ ውስጥ ሆነን ምቾትም ሆነ ሰላማዊ አንቅልፍ የለንም

image
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group