Translation is not possible.

#ቁረአን_የልብ_ብርሀን_ነው

وتري كل امة جاثية

ሕዝብንም ሁሉ ተበረካኪ ኳና ታያትአለህ

{{ ሱራ-አል-ጂሢያህ-28 }}

#ተፍሲር

አተ ነብይ ሆይ,! በዚያ ቀን ሁሉም ህዝብ በጉልበቱ ተበርክኮ የሚከሰትበትን ነገር በጭቀት ተውጠው ሲጠቃበቁ ታያቸው አለህ

ሁሉም ህዝብ በዱኒያላይ በመላዕክቶች ሲፃፍባቸው በነበረው የስራ መዝገባቸው ይጠራሉ። ዛሬ በዱኒያላይ ስትሰሩ በነበራችሁት ስራ ዋጋችሁን ትሰጣላችሁ "ትሠነዳላችሁ " ይባላሉ።

#ቃሪዕ_አብደሏህ

الدال على الخير كا فا عله

7 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group