Translation is not possible.

የሞተ ዘመዳችሁ ከሞተ ወዲህ ለደቂቃም ረስታችሁ የማታውቁት ሰው አለ?? እኔ አያቴን ለsecond እንኳን ረስቻት አላውቅም ረ.አ 😭

ሱብሃነላህ ፍቅርን እየሰጠች በፍቅር ኖራ በፍቅር ሞታም አትረሳም ያላህ ከሷሊሃት አድርገኝ!!😭

Send as a message
Share on my page
Share in the group