Terjemahan tidak mungkin.

አልሀምዱሊላሂ ለንጋት በቅተናል በእዝነትህ

ከውቧ ፀሀይ አይተናል አመስጋኝ ሆነን አንግተናል። አስታዋሽ አመስጋኞች ባንተ ተወካዮችም ሁነናል።ምስጋና ስግደትም ላንተ የተገባህ ነህ። ጌታችን አሏህ ሆይ ከኒዕማዎችህ በእኛ ላይ አድርግ በዱኒያም በአኼራም ምህረትህን ለግሰን ኢላሂ።

🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃

 

     ያማረች የኢባዳ ውሎ

           እየቀራችሁ እየዘከራችሁ

መልካም እየሰራችሁ ዋሉልኝ🌸

Hantar sebagai mesej
Kongsi di halaman saya
Kongsi dalam kumpulan