የአህባሽን እምነት ተመልከት!!!
--------
ዲን ከሰለፎች ብቻ የሚወሰድ አይደለም ይላሉ!
ለምን???
የሰለፎች የቁርአን ትንታኔ የነሱን ቁርአንን አጣሞ መተርጎም አካሄዳቸውን ስለሚያንኮታኩትባቸው ነው!!!
ኢስተዋ ሰለፎች እንደፈሰሩት ዓላ ወርተፈዓ ነው። ቡኻሪ ሰሂሃቸው ላይ አስቀምጠውታል።
ኢስተውላ ብለው የፈሰሩት ሙዕተዚላዎችን መንገድ የተከተለው አህባሽ ግን ግራ ሲገባው ዲን ከሰለፎች ብቻ አይወሰድም እያሉ ነው!!
ሰዎችዬ ወደ ኪታብና ሱና በሰለፎች አረዳድ መመለስን የመሰለ መንገድ የለም!!
ከሰሀባና ታቢዒዮች የተሻልኩ ነኝ ከሚል ገልቱ አመለካከት እንጠበቅ ዘንድ!!