Translation is not possible.

ይህ ህፃን በወራ*ሪዋ ቦንብ ሙሉ ቤተሰቦቹ አልቀው እሱ ብቻ ተረፈ.....የአለም ጨካኞች ሙሉ ሀይላቸው ቢጠቀሙ ያን መሬት አላህ መቼም ያለ ባለቤቶቹ አያስቀረውም! ይወለዳሉ፤ ያድጋሉ፤ ይታገላሉ፤ ይሞታሉ...ይሄ የፍልስጤማዊያን የትውልድ ቅብብሎሽ ነው!

ጁምኣ ነው በዱኣችን አንርሳቸው!

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group