Translation is not possible.

አሰላም አለይኩም ወራመቱላሂ ወበረካትሁ!!

እንዴት ናችሁ?

ሰስለ ፍሊስጢም ምንም የምለው የማረገው ቢጠፋኝ ዝምታን መርጫለው።

ዛሬ ጁማ ስለሆነ ሁላችንም ወንድምቻችን እና እህቶቻችን በዱዓ አብዝተን እናስታውሳቸው። ኢንተንሱሩላህ የንሱሩኩም ወየሰቢት አቅዳመኩም!!!!!

የአላህ በእዝነትህ የአንተን እርዳታ ለሚሹ ሀሉ ለግስልን።

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group