Translation is not possible.

ከጁመዓ ቀን ሱናዎች

~ ~ ~~~

🔹ገላን መታጠብ

🔹ሽቶ መቀባት

🔹ሲዋክ መጠቀም

🔹ጥሩ ልብስ መልበስ

🔹ሱረቱ ከህፍን መቅራት

🔹በጧት ለጁመዓ ሶላት መጣድ

🔹በነብዩ ﷺ ላይ ዱዓና ሰለዋት ማብዛት

🔹ኹጥባ ፀጥ ብሎ ማዳመጥ

🔹ዱዓ ላይ መበርታት {ምክንያቱም ጁሙዓ

ቀን ዱዓ የማይመለስበት የሆነ ሰዓት አለና}

Send as a message
Share on my page
Share in the group