ነብዩ ሙሀመድ(ሰ·ዐ·ወ) እወነተኛ የሴቶች ነፃ አውጪ③
ለምን እስከ አራት
ዶ/ር ቢሳንት እንዲህ ስትል ጽፋለች፡- “ኢስላም መጥፎ ሃይማኖት ነው፡፡ ምክንያቱም እሰከ አራት ሚስት ማግባት ፈቅዶልአልና” ሲባል ትሰሙ ይሆናል፡፡ ነገር ግን በአንድ ወቅት በእንግሊዝ ፖርላማ ያደረግኩትን ንግግር አልሰማችሁ ይሆናል፡፡ ነገሩ እንዲህ ነበር፡- አንድ- ለአንድ በሚል መመሪያ ስር የሚፈጸሙት አያሌ ዝሙቶች ውሰን ሚስቶች ከማግባት የበለጠ መናፍቃንነትና ብኩንነት ነው በማለት ተናገርኩ፡፡ እንደተለመደው ይህ አይነቱ ንግግር ምን ያህል ምዕራባውያንን እንደሚያስቆጣ አውቅ ነበር፡፡ ቢሆንም ሃቁን መናገር ነበረብኝ፡፡ ምክንያቱም ኢስላም ሴቶችን በሚመለከት የደነገገው ህግ ከሌሎች ደንቦች የተሻለና መጣም ፍትሃዊ የሆነ መሆኑ መታወስ ስለሚገባው ነበር፡፡ በአሁኑ ጊዜ የኢስላም የሴቶች ህግ በጥቂቱ ከእንግሊዝ አገር የሴቶች ህግ ጋር እየተዛመደ ነው፡፡ ስለንብረት ባለቤትነት፣ የውርስ መብት፣ የፍች ህግነት፣ ወ.ዘ.ተ በተመለከተ የኢስላም ህግ ከምዕራቡ ህግ በጣም የላቀ ነው፡፡ ሰዎች አንድ -ለአንድ ከሚለው የጋብቻ ደንብ በስተጀርባ ያሉትን ማህበራዊ እንቅፋቶች መመልከት አልቻሉም፡፡ በአንፃሩ ደግሞ ከአንድ በላይ በማግባቱ ሊፈቱ የሚችሉትን ማህበራዊ ችግሮች እንደዚሁ መገንዘብ አልተቻላቸውም፡፡ በተጨማሪም በምዕራቡ ዓለም የተከሰተውን የሴት ልጅን ፋይዳ ማጣት በየጐዳናው ያለምንም ጥበቃና እንክብካቤ መንዘራተት እጦቸዉ የሆኑትን ሴቶች ማስታወስ አልቻልንም፡፡ “ (Annie Besant, the life & Teachings of Mohammed Madras, p.3)
@zadtube1