Translation is not possible.

↩️ قَالَ رَسُولَ اللَّهِ ﷺ من قرأ سورةَ الكهفِ في يومِ الجمعةِ، أضاء له من النورِ ما بين الجمُعتَين

✅ የአላህ መልዕክተኛ ነብያችን ﷺእንዲህ ብለዋል፦ ((የጁምዓ ቀን ሱረቱል ከህፍን የቀራ ሰው አላህ በሁለቱ  መካከል ብርሃንን ያበራለታል።))

صحيح الجامع - رقم : (6470)

✅ የጁመዕ ቀን ሱናዎች

↩️ ‏سنن يوم الجمعة

➊ الغسل

➋ الطيب

➌ السواك

➍ لبس الجميل

➎ قراءة سورة الكهف

➏ التبكير لصلاة الجمعة

↪️ የጁምዓ ቀን ሱንናዎች

➊ መታጠብ

➋ ሽቶ መቀባት

➌ ሲዋክ መጠቀም

➍ ጥሩ ልብስ መልበስ

➎ ሱረቱል ከህፍን መቅራት

➏ ለጁመዓ ሶላት መጣድ

Send as a message
Share on my page
Share in the group