Translation is not possible.

ዙህድ እና ተቅዋ ከቁሳዊ አሇም መገለል ሳይሆን በመንፈስ

መምጠቅ ነው፡፡

ጀሊለዱን ሩሚ እንዱህ ብለዋል፡- “በዚህች ዓለም ህይወት አለቅጥ

መዘፈቅ ትርጉሙ መለኮታዊ ህይወትን አለማወቅ እንጂ ንብረት

ማፍራት፣ ማግባት ወይም መልበስ እንዲይመስላችሁ! ይህን በደንብ

ተረዱ"

ከፍተኛ ገንዘብ ኖሮት የንብረቱ ፍቅር በልቡ ያልገባና መልካምን የሠራ

ሠው ፈፅሞ ከ"ዙህድ" እና "ተቅዋ" ፅንሰ ሀሳብ ያልወጣ ሲሆን፣ጥቂትም ንብረት ኖሮት የሡ ፍቅር ከልቡ የተቀመጠና አላህን ያስረሳው

ሠው እሱ ከስሯል፡፡

Send as a message
Share on my page
Share in the group