Translation is not possible.
አንዱን መልካም ሰው እንዲህ ብለው ጠየቁት እስኪ ጀነትን እንድንናፍቃት ከሚያደርገን በርሷ ውስጥ ከሚገኙ ነገራቶች አንዱን ጥቀስልን?
 
እርሱም "በጀነት ውስጥ ነብዩ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ይገኛሉ" አላቸው 💚
 
صل علنبي💙 ጁሙአ🥰😘
8 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group