Murad Ahmed

is feeling Happy
1 year Translate
Translation is not possible.

እኔ ማን ነኝ?

ሁሌም ቢሆን ራስህን ጠይቅ!

በራስህ አትደነቅ! "ሙሉ ነኝ" ብለህ እንድታስብ ያደርገሀል።

ምንም ቢሆን ጉድለቶችህን ዞር ብለህ መመልከት ይኖርብሃል።

"አለኝ!" ብለህ በምታስበው ነገር ሁሉ አላህ አመስግን! የሌለህን ነገር ይሰጥሃልና።

Send as a message
Share on my page
Share in the group