Translation is not possible.

"አንድ ሰው ኢማኑ ከፍ ባለ ልክ

ወደ የፈተና አዳራሽ እየገባ ነው።"

[አቡ ዐብዱል መናን ኻሊድ]

አላህ ከሁሉም ፊትና እንዲጠብቀን እንለምነዋለን። ከመሆኑም ጋ ወደ አላህ በተቃረብክ ልክ ፊትናዎች ተጠናክረውና ተበራክተው እንደ ሚጠብቁህ እወቅ።

💫ኢማንህ ከጠነከረ ፈተናዎች ቢጠነክሩም ታልፋቸዋለህ።

ምክንያቱም

☝️አላህ ከአንተ ጋ ነው‼️

💫ስለ ሚወድህ ይፈትንሃል፤

ፈተናውን ስታልፍ…

💫የበለጠ ከፍ ያደርግሃል‼️‼️

Send as a message
Share on my page
Share in the group