Translation is not possible.

የተውሂድ መስፋፋት

ተውሂድ ይቀድማል ከሁሉ ነገር ነበር እውነቱ

ኪታቡን ስንማር ከስር መሰረቱ

ታዲያ በዚ ጊዜ ዘመኑ ሲከፋ

ተዉሂድን መካሪ እንዴት ትዉልድ ጠፋ?

ሆዱ አስገብቶ ሸሽጎ የሚያቆያት

ለሚመጡት ልጆች ለነገ የሚያወርሳት

ህዝቡን  የሚያስታውስ ከመጣባት እሳት

አንድ ታሪክ ሰሪ ሀገሬ ጠፋባት?

ምናለ ብንኖር ልክ እንደ እውነቱ

አደለም በሆዴ በቻልኳት በስንቱ

እንኳን ባለኝ ነገር በሌለኝም ሞልቼ

ተውሂድ  ባስተማርኩኝ ዱንያን ሁሉ ትቼ

✍ መሀመድ ኡመር ( ibnu omer)🙏

የቴሌግራም ቻናል

👇👇👇👇👇👇

      https://t.me/+Wjb7vQ6922M2OGU0

ኡማላይፍ  ፎሎ ለማረግ

👇👇👇👇👇👇👇

https://ummalife.com/MOHAMMED33

Send as a message
Share on my page
Share in the group