Translation is not possible.

የሙእሚን ዱዓእ

ልክ መሬት ስር እንዳለችው ዘር ናት

አላህ ሲፈቅድላት ረህመቱን ያጠጣትና በቅላ በእግሯ እንድትቆም ያደርጋታል‥

ዱዓእ አደረግኩ ግን ተቀባይነት

አላገኘውም ብለህ አትቿከል።

ቻናል:- t.me/senegruhsema

Send as a message
Share on my page
Share in the group