Translation is not possible.

🚩 ሁለት ልጆቹንና ባለቤቱን ጨምሮ 12 የቤተሰቡ አባላት በቅኝ ገዥዋ #እስራኤል የተገደለበት የአል ጀዚራ ጋዜጠኛ ዋኢል አልደህዱህ ❝ምንም ከባድ ሐዘን ውስጥ ብሆንም ለጋዛ ሕዝብ ድምጽ መሆን ግዴታ ነውና ወደሥራዬ ተመልሻለሁ❞ ብሏል። የእስራኤል አሳፋሪ አፓርታይዳዊ ጭቆና የጋዛውያንን ትከሻ ማጉበጥ አልቻለም። አንድ ቀን ደግሞ ይህ የግፍ ሥርዓት ይገረሰሳል ‐ ኢንሻአላህ!

4 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group