7 уйӑх Куҫарас
Çĕнĕ çулахне йывăçлăх

ልጅ ሳለሁ አንድ አብሮኝ ሲማር የነበረ ተማሪ መፅሀፌን ቀደደብኝ እና ልክ እንደ እናቱ ለምታስመስለው መምህርታችን ስሞታዬን ላቀርብ ሄድኩኝ። ስራዬ ደባሪ እንደሆነ ባውቅም ገምቼ ሄጄ የነበረው ያው የሀላፍትና ጉዳይ ነውና መምህርቷ ፍትሀዊ ትሆናለች ብየ ነበር። ምናልባት ፍትሀዊ መሆኗን ለማሳየት ጠንከር ያለ እርምጃም ትወስድበታለች ብየ አስቤ ነበር። ግን በሀቅ ዥል እንደነበርኩ ያወቅኩት እሷ "ነውር ነው ቃሲም ነውር ነው" ያለችው ግዜ ነው። ወደ ቦታዬ የእሱን ሹፈት ልሰማ ተመለስኩኝ። ግን በስተመጨረሻም የተረዳሁት እና ያደረግኩት ነገር ቢኖር የእሱን መፅሀፍ መቅደድ ነበር። ያው አስከፊ ባይሆንም ቅጣቴን ወስጃለሁ(5 ግዜ በጎማ ታፋዬን ፣ ጣቴን በማስመሪያ 10 ግዜ እና 15 ደቂቃ እጅ በጆሮ)

ዲል ለፈለስጢናውያን

https://t.me/asdajlahh

ኡማላይፍ

https://ummalife.com/asdajlah

image
image
Хыпар пек ярас
Ман тетелӗ питра пайлас
Ушкӑнта пайлас