Translation is not possible.
ኢየሱስ አምላኪ ፍጡር እንጂ ተመላኪ ፈጣሪ አይደለም። ኢየሱስ አምላኪ መሆኑን ጠቅሰን እና አጣቅሰን በስፋት ሞግተናል። ያድምጡ ያስደምጡ፦
https://youtu.be/O1JmxxKVTCg?si=StVWtWuWzP1h2ez-
ሙሥሊም ወንድሞቼ እና እኅቶቼ መልእክቱ ተደራሽነት እንዲኖረው ላይክ፣ ኮሜንት፣ ሼር እና ሰብስክራይብ በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ እንሁን። ወጀዛኩሙላህ ኸይራ!
Send as a message
Share on my page
Share in the group