Translation is not possible.

ኢብኑ መስዑድ (ረ.ዐ) እንዳስተላለፉት የአላህ መልዕክተኛ (ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብሏል

‹‹ጀነት ከአንዳችሁ የጫማ ማሰደሪያን ያህል የቀረበች ናት፡፡ እሳትም እንዲሁ፡፡››

ሐዲሱን ቡኻሪ ዘግበውታል

‹‹ የጀነት ወይም የእሳት መግቢያ ምክንያቶች እጅግ ቀላል ሊሆኑ ይችላሉ፡፡

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group