Translation is not possible.

‏አላህ በሰጠህ ላይ ብቻ ተብቃቃ አመስግንም !!

【لا تنظر في رزق غيرك حتى لا يصيبك الحزن والهم احمد الله على ما أنت فيه وانظر إلى من هو أقل منك !!】

« ሀዘንና ጭንቅ እንዳይደርስብህ ዘንድ አላህ ለሌሎች የሰጣቸውን ሲሳይ አትመልከት።

አላህ ላንተ በሰጠህና አሁን ባለህበት ሁኔታ አላህን አመስግን። ካንተ በታች ያሉ ሰዎችን ተመልከት። »

Send as a message
Share on my page
Share in the group