Translation is not possible.

አሰላሙአለይኩም ወንድሞቼ፣ እኔም በአለህ ፍቃድ የኡማላይፍ አባል ሁኛለው፣ መልዕክታቹ እንዲደርሰኝ መልዕክቴ እንዲደርሳቹ ፎሎው አድርጉኝ፣ እኔም አደርጋችኃለው፣ በዚህ አጋጣም ወንድማችን ሙራድ ታደሰን አመሰግናለው፣ እንደዚህ አይነት ለሙስሊሙ ማህበረሰብ የሚጠቅሙ ነገሮችን በማስተዋወቅ ትልቁን ድርሻ እየተወጣ ይገኛል፣ አለህ ይጠብቅህ፣ አለህ ይጨምርልህ።

Send as a message
Share on my page
Share in the group