Translation is not possible.

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿إنَّ اللهَ يُحبُّ أن يَرى أَثَرَ نِعمتِهِ على عبدِهِ﴾

“አላህ ለአንድ ባሪያ የዋለለትን ፀጋ በሱ ላይ መመልከትን ይወዳል።”

📚 ቲርሚዚ ሶሂህ ብለውታል: 2819

Send as a message
Share on my page
Share in the group