Translation is not possible.

''እናንተ ያመናችሁ ሆይ! የሚያሰክር መጠጥ፣ቁማርም፣ጣዖታትም፣አዝላምም፣ ከሰይጣን ስራ የኾኑ እርኩስ ብቻ ናቸው፤ራቁትም፣ልትድኑ ይከጅላልና።ሰይጣንም የሚፈልገው በሚያሰክር መጠጥና በቁማር በመካከላችሁ ጠብንና ጥላቻን ሊጥል አላህን ከማውሳትና ከስግደትም ሊያግዳችሁ ብቻ ነው ።ታድያ እናንተ (ከእነዚህ) ተከልካዮች ናችሁን? (ተከልከሉ)።''

(አል-ማኢዳህ: 90-91)

Send as a message
Share on my page
Share in the group