Translation is not possible.

☞ ምክር የሚለግስህ አካል ሙሉ ሰው ባይሆንም አትናቀው።በርግጥ የሚጎልህን ነገር ሊሰጥህ ይችላልና። ላንተ መልካም አስቦ የሚመክርህንም ንግግሩን በመልካም ተረዳና ተቀበል።ሲመክሩህ የቀኑብህ አልያም የሰደቡህ አይምሰልህ!

Send as a message
Share on my page
Share in the group