Translation is not possible.

قال ابن القيم  رحمه الله

كم جاءَ الثَوابُ يَسعى إليك ، فوَقَف بالباب  فرَدَّه بَوَّاب (سَوف) و (لعَلَّ) و (عَسى)

منقول

ነገ እሰራዋለሁ የሚው ዘበኛ የመለሳቸው ወዴ አንተ የመጡ ስንትና ስንት ኸይሆች ነበሩ ይላሉ ኢብኑል ቀይም አላህ ይዘንላቸው

እቅድና ምኞት ሆነው የቀሩ ስንት ስራወችን አሳለፍን

ላለፈ ክረምት ቤት አይሰራም እንደሚባለው ከባለፈው ተፀፅተን ለመጪወቹ ቀናቶች ከወድሁ ራሳችንን በኸይር ስራ ለማሳለፍ እንዘጋጅ ዑመር አላህ ይዘንላቸውና እንደሚሉት ሂሳብ ከመደረጋችሁ በፊት እራሳችሁን መርምሩ ከመመዘናችሁ በፊት እራሳችሁን መዝኑ ብለዋል። እናም ራሳችንን እንፈትሽ እኔ ማነኝ ይልመድብን

✍አቡል አባስ

ጆይን ይበሉ👇👇👇

https://t.me/Abulabashsen

https://t.me/Abulabashsen

Send as a message
Share on my page
Share in the group