Translation is not possible.

✍️ከገባቹ

ራስን መውደድ♥

ራስ ወዳድነት ለስው ልጅ መሠረታዊ የሆነ ባህሪ ነው፡፡ከሌሎች ጋር የምንኖረው ሌሎች ስለሚወዱን ሳይሆን፣ከሌሎች ጋር አለመኖር ስለማንችል ነው፡፡ከሌላው ማምለጥ ሚባል ነገር የለም በ ህይወት ውስጥ፡፡በአንድ ወይም በሌላ መልክ አንተ ፈለክም አልፈለክም ሌሎች ላንተ መኖር አስፈላጊ ናቸው፡፡

Send as a message
Share on my page
Share in the group