Tidak bisa diterjemahkan.

👌 ፈገግ ሚያሰኝ ታሪክ አንብቡት❗️

« አንድ ፍልፒን ሀገር ውስጥ ከሚገኙ ክፍለ ሀገራት ላይ ሚኖር ሰውዬ ወደ

...ከዕባ ለዑምራ ይሄዳል እና ፀሀዩ በጣም ከብዶት አዙሮት ይወድቃል!!

...ሰዉ አይቶት በፍጥነት ወደ ሀኪም ቤተ ይወስዱታል

...ሲነቃ ቁጭብሎ ቀኝ ግራ ሲመለከት ነጭ በነጭ ነው ውበቱ ለየት ያለ ነው

..አላሁ አክበር..አላሁ አክበር ጀነት ገባው እያለ መጮህ ጀመረ ነርሶቹም ከዉኋላ ሁነው እየሰሙት ነው❗️

..ወደኋላ ዞር ብሎ ሲያይ ❴ሁረል-አይን..ሁረል-አይን❵ እያለ መጮህ ጀመረ ይህን ሁላ ሲያወራ በራሱ ቋንቋ ነውና ይህማ እብድ ነው ብለው መተው ሊዙት ሲሉ

...ምን ቢላቸው ጥሩ ነው...

〔ቆይ..ቆይ

🤙በተራ ተራ❳ »

ፈገግ እያላቹ

Kirim sebagai pesan
Bagikan di halaman saya
Bagikan di grup