Translation is not possible.
✅ የዱንያ ህይወት እንዳትሸውዳቹ ...
 
( فَلَا تَغُرنكُمُ الحَيَاةُ الدّنيَا )
🔖የረዘመች መስላ ብትታይህም 
በጣም አጭር ነች
🔖ትልቅ መስላ ብትታይህም በጣም ትንሽ ነች
🔖የተከበረች መስላ ብትታይህም የተዋረደች ነች
🔖 ተውባ ብትታይህም አስጠሊታ ነች
👉ስለዚህ በባህሯ ከመስመጥ ተጠንቀቅ!
Send as a message
Share on my page
Share in the group