Translation is not possible.

☑️ መርሳት በራሱ ፀጋ ነው‼️

ታላቁ አሊም ኢብንል ቀይም እንዲህ ይላል.

"በጣም ከሚደንቁ ፀጋዎች መሀከል የመርሳት ፀጋ ነው,  መርሳት ባይኖር ኖሮ ፀፀት ባልተቋጨ ነበር። ከደረሰብን አደጋም ባልተፅናናን ነበር ሀዘናችንም ባልተወገደ ነበር።

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group