*✍️ጥያቄ ፦"መንሐጅክ ምንድነው "?ከተባልሸ*
*መልስ ፦"መንሐጄ ሰለፊያ ነው የሰለፎች መንሐጅ ላይ ነኝ "❗️ በይ*
*ጥያቄ ፦"ሰለፊያ ማለት ምን ማለት ነው"❓ከተባልሽ*
*መልስ ፦"ሰለፍ ማለት በቋንቋ ደረጃ ከሆነ ያለፈ ፣የቀደመ ማለት ነው"በይ ባጭሩ*
*ጥያቄ ፦"ሰለፊያ ማለት በሸሪዓዊ ፊችው (ትርጉሙ) ምን ማለት ነው"❓ከተባልሽ*
*መልስ ፦ "ሰለፊያ ማለት በሸሪዓዊ ፊችው ለማለት የተፈለገበት የሰለፎችን(የቀደምቶችን)መንገድ የሚከተሉ የሰለፎች ተከታይ ማለት ነው"በይ* ፡፡
*ጥያቄ ፦"ሰለፎች ማለት እነማን ናቸው"?ከተባልሽ*
*መልስ ፦"ሰለፎች ማለት ከነብዩ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ጀምሮ ሶሃባዎች ፣ታብዒዮች ፣አትባዑታቢዒዮች ናቸው እነዚህ ሶስቱ ክፈለ ዘመን ላይ የነበሩ ትውልዶች ሰለፎች ሲባሉ እነሱን በመልካም የተከተሉት የነሱ ተከታይ ስንሆን እኛ ሰለፊያ እንበላለን "ባይ*፡፡
*ጥያቄ ፦"ሶሃባ ማለት ምን ማለት ነው"?ከተባልሽ*
*መልስ ፦ "ሶሃባ ማለት ሙስሊም ሆኖ ነብዩን ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም የተገናኛ በዛውም ላይ(በኢስልምና ላይ)የሞታ ማለት ነው"በይ*
*ጥያቄ ፦"ታብዒይ ማለትስ"?ከተባልሽ*
*መልስ ፦"የሶሃባ ተማሪ ናቸው "በይ*፡፡
,*ጥያቄ "አትባኡታቢዒይ ማለትስ "?ከተባልሸ*
*መልስ ፦"የሶሃባ ተማሪ ተማሪዎች(የታብዒዮች) ተማሪ ናቸው "በይ*፡፡
*ጥያቄ ፦ "አረቱ ኢማሞች አራቱ የመዝሀብ መሪዎች እነማን ናቸው?"ከተባልሽ*
*መልስ ፦ አረቱ አማሞች ማለት ኢማሙ ሻፊዒይ ፣ኢማም ማሊክ ፣ኢማሙ አሕመድ እና ኢማሙ አቡ ሀኒፋ ናቸው "በይ*፡፡
*ጥያቄ ፦"ኹለፋኡራሽዲይን ማለት አነማን ናቸው "?ከተባልሽ*
*መልስ ፦" አቡ በከር አስ-ስዲቅ ፣ኡመር አል-ፋሩቅ ፣ኡስማን ኢብኑ አፋን እና ዐልይ አብኑ አቡጧሊብ ናቸው "ባይ*፡
قال ابن تيمية رحمه الله:
ولا يحل لأحد أن يتكلم في الدين بلا علم، ولا يعين من تكلم فيه