እንዲህ ነበሩ
~ቡኻሪ ‹ለኢሕቲላም /አካለ መጠን/ ከደረስኩበት ጊዜ ጀምሮ ውሸት ወጥቶኝ አያውቅም፡፡› ብለዋል፡፡
~ሻፊዒይ ‹በውሸትም ይሁን በእውነት በአላህ ሥም ምዬ አላውቅም፡፡› ይላሉ፡፡
~ሰዒድ ኢብኑ አልሙሰየብ ‹አርባ አመት ሙሉ ሙአዚኑ አዛን ሲል መስጊድ ውስጥ ሆኜ ነው፡፡ ከኢማሙ ጋር ተክቢረተል ኢሕራም /የሰላት መግቢያ ተክቢራ/ አምልጦኝ አያውቅም፡፡› ብለዋል ፡፡
~በጀነት የተመሠከረላቸው አቡበክር አስስዲቅ ‹አንድ እግሬን ጀነት ውስጥ ባስገባ እንኳ የአላህን ውሣኔ አላውቅም፡፡› ይላል፡፡
~ኢብኑ ዑመርን መንገደኛ ሆኖ ሲፆም በሀገር እያለ ደግሞ ከዒባዳው ሲሠንፍ አይቼው አላውቅም፡፡› ብለዋል (ዓኢሻ ረዲየላህ አንሃ)።
አላህ ሆይ በውሎዬ ቅናቻዬን አመላክተኝ። ከነፍሴ ክፋትም ጠብቀኝ።