8 month Translate
Translation is not possible.

ኢስራኤል መሰረታዊ የሰብአዊነት ችግር አለበት።ኤርዶኃን

ሀማስ በኢስራኤል ላይ ጥቃት የከፈተው የ56 ዓመት በተጠራቀመ ግፍ ነው።አንቶኔ ጉተሬዝ

እስራኤል በጋዛ በንፁሀን ላይ የምትወስደው አስከፊ እርምጃ ዋጋ ያስከፍላታል።ባራክ ኦባማ

የኢስራኤል ህፃናት ሲሞቱ የሚቆረቁርላት እንዳለ ሁሉ ለፍልስጢማዊያን ህፃናት ሞት የሚያለቅስላት ልቡ የሚደማላት አለ። የኡርዱኑ ፕሬዚዳንት።

ሀማስ አሸባሪ ሳይሆን ሀገሩንና ህዝቡን ነፃ ለማውጣት የሚታገል የነፃነት ታጋይ ነው።ኤርዶኃን።

Send as a message
Share on my page
Share in the group