kedir nuredin shared a
Translation is not possible.

የፍልስጤም ህፃናት በእስራኤል ሮኬት መገደላቸው የማይቀር መሆኑን አምነው ከተገደሉ በኋላ ማንነታቸው ይታወቅ ዘንድ ስማቸውን እጃቸውና እግራቸው ላይ በፓርከር ይፅፋሉ።

ባለፉት ሁለት ሳምንታት ብቻ ከ4000 በላይ ዜጎች ተገድለዋል፤ ከ50% በላይ ህፃናት ናቸው።

ለሰብአዊ መብት ቆሚያለሁ ባዩ ዓለምም ድብደባው ይቀጥል ዘንድ ድጋፉን መቸሩን ቀጥሏል።

ዓለም አቀፉ ስርአት የቆመባቸውን እሴቶች መናዱን ተያይዞታል።

ወደ መጨረሻው መጀመሪያ የተቃረብን ይመስላል።

ግን….

እንዲህ ዓይነት ለሃገሩና ለእምነቱ ፅኑ ትውልድ በታሪክ ይታወቅ ይሆን?! 🇯🇴🇯🇴🇯🇴💔ያረብ

9 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group