Translation is not possible.

#ሀዲስ

وَعَنْ أَبِي سَعِيدٍ اَلْخُدْرِيِّ ‏- رضى الله عنه ‏- قَالَ : قَالَ رَسُولُ اَللَّهِ ‏- صلى الله عليه وسلم ‏-{ إِذَا شَكَّ أَحَدُكُمْ فِي صَلَاتِهِ , فَلَمْ يَدْرِ كَمْ صَلَّى أَثْلَاثًا أَوْ أَرْبَعًا ? فَلْيَطْرَحِ الشَّكَّ وَلْيَبْنِ عَلَى مَا اسْتَيْقَنَ , ثُمَّ يَسْجُدُ سَجْدَتَيْنِ قَبْلَ أَنْ يُسَلِّمَ , فَإِنْ كَانَ صَلَّى خَمْساً شَفَعْنَ] لَهُ [ [1]‏ صَلَاتَهُ , وَإِنْ كَانَ صَلَّى تَمَامً ا [2]‏ كَانَتَا تَرْغِيمًا لِلشَّيْطَانِ" } رَوَاهُ مُسْلِمٌ .‏ [3]

፨ከአቢ ሰዒድ በተዘገበ ሀዲስ ነብዩﷺ እንዲህ ብለዋል "አንዳችሁ በሰላቱ ውስጥ በተጠራጠረ ግዜ፤ስንት ረከዐ እንደሰገደም አራት ይሁን ሶስት ባላወቀ ግዜ፣ የተጠራጠረበትን ይጣልና እርግጠኛ የሆነበት ላይ ይቀጥል።ከዚያም ከማሰላመቱ በፊት ሁለት ሱጁድ ያድርግ፤ምናልባት አምስት ከሆነ የሰገደው ሱጁዶቹ ዊትሩን ጥንድ ያረጉለታል፤አራት ከነበረ ደሞ የሰገደው ሸይጣንን ማዋረጃ ይሆኑለታል"።

Send as a message
Share on my page
Share in the group