Translation is not possible.
ምን አይነት ልብ ነው
የሚዘንብ እሳት ገብቶ ማያነደው
የፍርስራሽ ድንጋይ ነገውን ማይቀብረው
ምን አይነት ልብ ነው
ሟቾቹ እናቱ ልጆች ሚስቱ ሆነው
ቆሞ ይራመዳል እንዴት ቢፀና ነው
አረ እዴት ያለ ነው
ምን አይነት ልብ ነው ።
Hikma Akmel
11 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group