Translation is not possible.

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፡‐

“በአላህና በመጨረሻው ቀን ያመነ መልካም ይናገር። ወይም ዝም ይበል።”

📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 47

ኢማሙ ኢብኑ ሀዝም (رحمهﷲ) እንዲህ ይላሉ፡‐

“ስንቱን አይተናል በንግግሩ የተነሳ ጥፋት ላይ የወደቀ። በዝምታው የተነሳ ግን የጠፋን አንድንም አልተመለከትንም። በወሬም አልደረሰንም። ስለዚህ ወደ ፈጣሪህ በሚያቃርብህ ነገር ካልሆነ በቀር አትናገር።”

📚 አረሳዒል: 401/1

Send as a message
Share on my page
Share in the group