Translation is not possible.
በክርክር ወቅት ከማሸነፍ፤ የምንከራከራቸውን ሰዎች ልብ ማሸነፍ ይበልጣል።
ነብዩ ሰ·ዐ·ወ: “ሀቀኛ ሆኖም ቢሆን ክርክርን ለተወ ሰው የውመል ቂያማ የጀነት መሀለኛውን ክፍል ዋስ እሆነዋለሁ” ብለዋልና።
Send as a message
Share on my page
Share in the group