Translation is not possible.

❗️ሶላትን ለመስገድ ሚከብድህ ከሆነ ውስጥህን ፈትሽ❗️

قال الشيخ ابن عثيمين رحمه الله

ثقل الصلاة على الإنسان يدل على أن في قلبه نفاقا، فليبادر بالتخلص منه.

☞ታላቁ አሊም ኢብኑ ኡሰይሚን እንዲህ ይላሉ

📌 አንድ ሰው ሶላት ለመስገድ የሚከብደው ከሆነ በውስጡ ኒፋቅ የመኖሩ ምልክት ነውና ከዚህ በሽታ ቶሎ ሊገላገል ይገባል።

📚(تنبيه الأفهام بشرح عمدة الأحكام / ص159).

@Abu_Mohammed_Seid

@Abu_Mohammed_Seid

Send as a message
Share on my page
Share in the group