አላህ እየተንቀሳቀሰም አይደለም ተረጋግቶም አይደለም ያለው።
የአሻዒራ የተምታታ ዓቂዳን ተመልከት!
ሶስተኛ አማራጭ የሌለውን ሁለት ተቃራኒ ባህሪያትን በመግፈፍ እርስበርስ ሲጣረሱ
ግን ሲጀመር ማን አስገድዷቸው ነው ስለፈጣሪ እንዲህ በዝርዝር የሚፈላፈሉት???