Translation is not possible.

ልብ ይነካል ወላሂ😭😭

ህፃኑ ከፍርስራሽ ውስጥ ሲያወጡት በተስረቀረቀ ድምፅ

«አመሰግናለሁ አንቡላንስ »«አመሰግናለሁ አንቡላንስ »

ይለዋል። ሰውየውም «አመስለሁ ጌታየ በል»ሲለው ህፃኑም ቀበል ብሎ «አመሰግናለሁ ጌታየ»«አመሰግናለሁ ጌታየ»ይላል የእነዚህ ህፃናት ኮልታፋ ለቅሶ እስለመቸ!!!!

11 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group