2 years Translate
Translation is not possible.
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
“አንድ ሰው ስልሳ ዓመት ሰላት ይሰግዳል ሩኩዑን አሟልቶ ሱጁዱን ባለማሟላቱ እንዲሁም ሱጁዱን አሟልቶ ሩኩዑን ባለማሟላቱ ምክንያት አንድም ሰላቱ ተቀባይነት አያገኝም።”
📚 ሶሂሕ አተርጊብ: 529
Send as a message
Share on my page
Share in the group